ለእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት(LFSDP) ላይ ከፍተኛ ዓሻራ ላሳረፉት እና ለ23 ዓመታት በግብርና ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ባለሞያነት ላገለገሉት  አቶ አሳዬ  ለገሰ የክብር ሽኝት ተደረገላቸው።

የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. LFSDP /9-03/2024 )፡ የግብርና ሚኒስቴር ለእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት(LFSDP ) ላይ ከፍተኛ ዓሻራ ላሳረፉት እና ለ23 ዓመታት በግብርና ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ባለሞያነት ላገለገሉት…

“በወተት ማቀነባበሪያ የተደራጁ ማህበራት ተጠቃሚነታቸውን እያሳደጉ ነው፡፡”

(ታኀሣሥ 27 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ)፡ በእንስሳት እና ዓሣ ልማት ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት (LFSDP) በወተት ማቀነባበር ሥራ ላይ የተደራጁ የህብራት ሥራ ማህበራት ተጠቃሚነታቸውን እያሳደጉ መምጣታቸውን የሲዳማ ክልል የእንስሳት እና…

ባለፉት አምስት ዓመታት የተተገበረው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉ ተገለጸ

(ታህሳስ 08 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (LFSDP)፡ ባለፉት አምስት ዓመታት የተተገበረው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉ ተገለጸ። በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና…

በእንስሳት እና ዓሣ  ዘርፍ  ልማት ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ።  የግብርና ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ግርማ አመንቴ

(ሕዳር 17 ቀን 2016 ዓ/ም): በግብርና ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ የተመራ ልዑክ እና ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ አስተባባሪ ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት…

error: Content is protected !!