Month: November 2021

በሀገሪቱ እየታየ ያለው የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያ እጥረት ለመቅረፍ  የሆሎታ ግብርና ምርምር ማዕከል  እየሰራ መሆኑን አስታወቀ ፡፡

ሰሞኑን ከ 85 በላይ ምርጥ የቦረና ዝርያ ያላቸው ጊደሮችን እና የኮርማ ፍላጎት ያሳዩት በሰው ሰራሽ የማዳቀል ዘዴ በሆሎታ ግብርና ምርምር በአደሃ በርጋ የምርምር ንዑስ ማዕከል እየተሄደ እንደሚገኝ ተገልጾዋል ፡፡ በሆሎታ…

ከሀገር በቀል የእንስሳት ዝሪያ በተሻሻሉ እንስሳት ዝሪያ በማዳቀል በቀን በአማካ እስከ 36 ሊትር ወተት እያገኙ መሆናቸውን የደቡብ ክልል አርሶአደሮች ተናገሩ

ደቡብ ክልል (27/02/2014 ) አርሶ አደሮቹ ከሀገር በቀል የእንስሳት ዝርያ በተሻሻሉ እንስሳት ዝርያ በማደቀል በቀን በአማካኝ እስከ 25 እስከ 36 ሊትር ወተት እያገኙ መሆናቸውን አስተወቁ ፡፡ በክልሉ ከ2011ዓ.ም ጀምሮ በ13…

የተፈጥሮ ውሃ አካላት እና ሰው ሰራሽ የውሃ አካላትን በመጠቀም የዓሣ ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ እየተሰረ መሆኑን የደቡብ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት( LFSDP) ተናገረ፡፡

ሀዋሳ / ደቡብ ክልል (27/02/14 ዓ.ም) በደቡብ ክልል ክልሉ የዓሣ ምርት እድገት ላይ በትኩረት እየተሰረ መሆኑን የክልሉ የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት/LFSDP/ አስተባባሪ አስተዋቁ ፡፡ የኘሮጄክቱ አስተባባሪ አቶ…

error: Content is protected !!