በግብርና ሚኒስቴር በዓለም ባንክ ያሚደገፈው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት (LFSDP) ባደረገው ድጋፍ በ11 ሚሊየን ወጪ በተደረገው ዘመናዊ የዶሮ እርባታ መንደር በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ዶሬ ባፈና ቀበሌ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ /08/04 /2017/ LFSDP/

በአሁን ጊዜ 5500 የ8 ቀን ጫጩቶችን ከኢትዮ-ችክን አስገብተው በዘመናዊ የዶሮ እርባታ መንደር ማዕከል ውስጥ ይገኛሉ፡፡ እስከ አሁን ድረስ 49 ሺህ በላይ የሚሆኑ ጫጩቶች አስገብተው ከ45 ቀን በኃላ ለአካባቢ ዶሮ አርቢ…

ባለፉት ስድስት ዓመታት የተተገበረው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ገቢያቸውን እንዳሳደገላቸው   የሲዳማ ክልል ሀዋሳ ዙርያ ወረዳ  የፕሮጀክቱ  ተጠቃሚዎች  ገለጹ

(ኀዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም.አዲስ አበባ:እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት (LFSDP): ባለፉት ስድስት ዓመታት የተተገበረው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ገቢያቸውን እንዳሳደገላቸው የሲዳማ ክልል ሀዋሳ ዙርያ ወረዳ የፕሮጀክቱ…

በተናጥል ከመስራት በጋራ ተደረጅተው መስራት ውጤታማ እንደሚያደርግ በሲዳማ ክልል በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የተደራጁ አርሶ አዳሮች እና ወጣቶች ተናገሩ፡፡     24/03/2017 ዓ.ም እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልመት (LFSD

አቶ ገረመው ጸጋዬ በሐዋሳ ዙርያ ቴሶ ቀበሌ ምስራቅ ክፍለ ከተማ ነዋሪ እና የ10 ቤተሰብ አባላት አስተዳዳሪ ናቸው:: እርሳቸው እንደሚናገሩት ከዚህ በፊት ከመንግስት ስራ ጀምሮ የልተሳተፉበት ስራ አልነበረም በተለይም ክልላቸውን በመወከል…

የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ተጠቃሚ እያደረጋቸው የሚገኙት  የኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ  ወጣቶች

(07/03/2017 ዓ.ም: (LFSDP) ፡ የእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የበርካታ አርሶ አደሮችን እና ወጣቶችን ሕይወት እየቀየረ ነው ። ወጣት አቦወርቅ ጎሳ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ አዳማ ወረዳ ቀጨማ ቀበሌ…

ቴክኖሎጂን በመጠቀም በግብርናው ዘርፍ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትሩ ክቡር  ዶ/ር ግርማ አመንቴ  ገለፁ ——————————————

ሐምሌ 21 ቀን 2016 ዓ.ም.አዲስ አበባ:LFSDP):ቴክኖሎጂን በመጠቀም በግብርናው ዘርፍ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ ገለፁ። ክቡር ሚኒስትሩ ይህን የገለፁት የሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል ለአካባቢው…

የእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የበርካታ አርሶ አደሮችን ሕይወት እየቀየረ   ነው።” የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

(ሐምሌ 14 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ LFSDP)፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የበርካታ አርሶ አደሮችን ሕይወት እየቀየረ መሆኑን ገልጿል። ክልሉ ይህን የገለጸው ሰሞኑን በግብርና ሚኒስቴር…

error: Content is protected !!