ግብርና ሚኒስቴር ከ25ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ለዓሣ ልማት ዘርፍ የሚውሉ ጀልባዎችን፣የዓሣ ማምረቻ መረቦችን እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ለተለያዩ ክልሎች  ድጋፍ አደረገ ::

ሰኔ 19 ቀን 2016 ዓ.ም.አዲስ አበባ LFSDP):ግብርና ሚኒስቴር ከ25ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ለዓሣ ልማት ዘርፍ የሚውሉ ጀልባዎችን፣የዓሣ ማምረቻ መረቦችን እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ለ9 ክልሎች አስረከበ። ሚኒስቴሩ 8 Fiber glass…

እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት የተሠማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ገቢያቸው እያደገ መምጣቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገለፀ::

(ሰኔ 05 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) LFSDP/ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት የተሠማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ገቢያቸው እያደገ መምጣቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገለፀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ…

“በእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት  የተሳተፉ  አረሶ አደሮች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ 28 ሚሊዮን ብር በላይ የተጣራ ገቢ አገኙ።” የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል   እንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት አስተባበሪ

(ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ. /LFSDP/እንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት)፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የተሳተፉ አረሶ አደሮች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ…

በከንባታ   ዞን በወተት ልማት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚነታቸው እያደገ መምጣቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ(LFSDP) ገለጸ::

(ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም .አዲስ አበባ LFSDP); የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በከንባታ ዞን በወተት ልማት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚነታቸው እያደገ መምጣቱን ገለጸ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና…

የግብርና ዘርፍን ይደግፋል የተበለው የ10 ዓመት የዓሳ ሀብት ልማት  እስትራቴጅ ኘለን  ሰነድ  ላይ በአደማ ከተማ  ካባለድርሻዎች አካላትጋር ውይይት ተደርጎ ሰነዱ ጸድቋዋል ።  አዳማ 7/08/2016 ዓ.ም / LFSDP/.

ግብርና ሚኒስቴር በአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ አማካይነት የአገሪቱን የ10 ዓመታት (2014 እስክ 2034 እ ኤ አ) የዓሣ ሀብት ልማት ማስተር ፕላን በአገር ውስጥ በመስኩ ከፍተኛ እውቀት ያላቸውን ባለሙያዎች ያካተተ…

‘የዓሣ ግብርና ምርታማነትን የሚጨምሩ ቴክኖሎጂዎችን እና ሳይንሳዊ እውቀቶችን የማሥፋት ሥራ እያከናወንኩ ነው።”የብሔራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል

(መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ;LFSDP)፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ በዶ/ር ዮሃንስ ግርማ የተመራ ልዑካን ቡድን ሰበታ በሚገኘው የብሔራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ…

በሰብል ተረፈ ምርት አያያዝና አጠቃቀሚ ዙርያ በአማራ ክልል ከ6 ዞኖች ለተውጣጡ ባለሞያዎች የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ።

(መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም :አዲስ አበባ LFSDP )፡ በግብርና ሚኒስቴር በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ( LFSDP ) በተደረገው የገንዘብ ድጋፍ በሰብል ተረፈ ምርት አያያዝና አጠቃቀም ዙሪያ በአማራ…

error: Content is protected !!