የምዕራብ ሐራርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ በእንስሳት ልማት ዘርፍ ላይ በጋራ ፍለጎት የተደረጁ ወጣቶች ተጠቀሚ መሆን መቻለቸውን ገለጹ ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሀረርጌ ዞን በጡሎ ወረዳ ከ1200 በላይ ሥራ አጥ ወጣቶችን በጋራ ፍላጎት በማደረጀት በሦስት የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ላይ ተደራጅተው ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን የጡሎ ወረደ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት አስተዋቁ፡፡

ወጣቶቹ ከዚህ በፊት ምንም ዓይነት ስራ የልነበራቸው 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ትምርተቻውን ቢያጠናቀቁም ጊዜያቸውን በአልባሌ ቦታ ሲያሳልፉ መቆየታቸውን እና ለተለየዩ ችግር ስደረጉ ላይ መቆየታቻው የሚተዋስ ነው ተብሏዋል፡፡

ነገር ግን በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት በወረዳቸው ስራ   ከጃመረ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ኘሮጀክቱ የጋራ ፍለጎት ያላቸውን ወጣቶችን በማደረጃት ወደ ስራ በማስገባት በዶሮ እርባታ፤ በቀይ ሥጋና በወተት ከብት እርባታ በጋራ ፍለጎት ተደረጅተው በአሁን ጊዜ ከፍተኛ ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን ወጣቶቹ አረገግጠዋል ፡፡

ይሁን እንጂ በአሁን ጊዜ ወጣቶቹ በቀን  360 እስከ 370 እንቁላል ለገቢያ እንደሚያቀርቡ የገቢ ምንጫቻውን እየሰደጉ እንዲሁም የአካባቢ የገቢያ ሁኔታ ለማረጋገት የበኩለቻውን ድርሻ እየተወጡ እንደሚገኙ በጡሎ ወረዳ ያነጋገርናቸው በጋራ ፍላጎት የተደረጁ ወጣቶች ከሰጡት አስተየያት መዋቅ ተችልዋል፡፡

ለአብነትም በዶሮ እርባታ ለይ የተሰማሩ ወጣቶች ከሰጡት አስተየያ ለማዋቅ እንደ ተቻለው ከዚህ በፊት እንቁላል እና የዶሮ ስጋ የማይማገቡ አርሶ አደሮች እና ወጣቶች  ከሽየጭ የተረፋውን ለምግብ ፍጆታ እየተጠቀሙ በሰምንት ከ 3 – 4 ቀን የዶሮ እንቁለል ለቤተሰቦቻቸው ለምግብ ፍጆታ እየተጠቀሙ እንደሚገኙ ተናግረዋል በአሁን ጊዜ ወጣቶቹ ከ 777 ሺህ ብር በባንክ አካውንት ተቀማጭ ማኖራቻውን ከሰጡት አስተየያት ለማዋቅ ተችሏዋል፡፡

በምዕራብ ሐራርጌ ዞን የጡሎ ወራዳ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት አስተባባር አቶ አሰምነው አቡ በበኩለቻው ኘሮጀክቱ በወረዳው 2012 ዓ.ም  ጃምሮ በርካታ ሥራዎችን ያከነዋነ ሲሆን በተለይ ከእጅ ወደ አፍ የሚኖሩት አርሶ አዶሮች እንዲሁም ትምርተቻውን አጠናቀው በያሰፋሩ እና በየመንገዱ ጊዜያቸውን በከንቱ ሲያሳልፉ የነበሩ ወጣቶችን በጋራ ፍላጎት በማደረጃት በተለየዩ የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ላይ እንዲሰማሩ በማድረግ ፣ የክሎት ክፍተትን በማለየት  የአቅም ግንባታ ፣ የገንዘብ እና የተለየዩ ቁሰቁስ ድገፍ በማቃረብ ከ1264 የጋራ ፍላጎት ቡድን በማደራጀት ወደ ስራ በማስገባቱ በአሁን ጊዜ አብዘኛው ወጣቶች ከኘሮጀክቶቹ ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን እና ከእንስሳት ሀብቱ የምግብ ወስትናቸውን በማረጋገጥ እንድሁም የአካባቢውን የገብያ ሁኔታን በማረጋገት ላይ ከፍተኛ ሚኒ እየተጨዋቱ እንደሚገኙ አቶ አሰምኖ አቡ ጨምረው አስረድተዋል ፡፡

 

በተጨማሪም በአካባቢው የሚኖሩ ዝቅተኛ ገቢ ያለው የህብራተሰብ ክፍል እንደ አቅሙ የዶሮ፣ እንቁላል እና የፍያል ሥጋ እየተመገበ  ይገኛል በዚህም ምክንያት የአከባቢውን የገቢያ ሁኔታ በማረገጋት ላይ የእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት ከፍተኛ ሚና እየተጨዋተ ይገኛል ተብሏዋል፡፡

ከዚህ በፊት የተሸሻሉ ዝርያ የላቸው ዶሮዎችን ከሌሎች ክልሎች ወይም ከደብረዘይት ድረስ በማሄድ ጨጩቶችን ለማስገበት ከፍተኛ ውጣ ውረድ እንደነበራ እና ከሚመጡት ዶሮዎች መካካል  ግማሹ በየመንጋዱ እየሞቱባቻው በርከታ ችግሮች ነበሩ ሆኖም ኘሮጀክቱ በወረዳው ስራ ከጀመረ ወዲህ አባላቱ  በከተማ በትንሽ  ቦታ የእርባታ ሥራ በማስፋፋት ሥራ ላይ እንደሚገኙ ከፍተኛ ውጤታማ እየሆኑም መምጣተቻውን የጡሎ ወረዳ የኘሮጀክቱ አስተባባር አቶ አሰምነው ጨምሮ አስረድተዋል ፡፡

በወረዳው የተለየዩ ሲአይጂዊች የሚገኙ ሲሆን ከነዚህ ማካከል የኤልሻዳይ ሮቦት ፣ አርፋን ቀሎ አብዲ ቦሩ፣ ሙርቲ ጉቱ፣ ጨፌ ጀናታ የሰርቶ ማሰያ ቀበሌ በጋራ የተደረጁ ወጣቶችን ተዘዋውረን ተመልክተናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

error: Content is protected !!