Month: March 2022

በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ባለፉት ሶስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከአራቱ የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ከወተት ምርት እና ምርታማናት የተገኛ ውጤት የተሸላ መሆኑን ተገለጸ፡፡

በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ከሚያከናውናቸው ከ4ቱ የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ውስጥ ባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ ከወተት ምርት 2.2 ሚሊዮን ትርፍ ማግኘተቻው ተገለጸ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ…

አርሶአደሩ  እንስሳትን በማድለብ ከዘርፉ የሚያገኘውን ጥቅም  ይበልጥ ማሳደግ እንደሚችል ተገለፀ ፡፡

አርሶአደሩ እንስሳትን በማድለብ ከዘርፉ የሚያገኘውን ጥቅም ይበልጥ ማሳደግ እንደሚችል ተገለፀ ፡፡ አዳማ(18/ 06/ 2014 /ዓ.ም)_ የእንስሳት ምርት እና ምርታማነትን ለማሻሻል ል አርሶ አደሩ ባለችው ማሳ ለይ እንስሳትን አስሮ በዘመናዊ አሰራር…

error: Content is protected !!