በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ምርት እና ምርታማናትን ለማሰደግ የባለድርሻዎች ሚና የጎላ ድርሻ እንደለው መሆኑን አስታወቀ፡፡

በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እየተመዘገቡ ያሉ መልካም ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል  እንደ ሚገባ ተገለልጾዋል   ፡፡

የእንስስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት የ9 ወር የሥራ አፈጻጸም እና የ2015 እቅድ ላይ ከሚኒስቴር መስሪያቤቱ እና ከተጠሪ መስራ ቤቶች ቴክኒካል ኮሚቴዎች ጋር የአንድ ቀን ያጋራ ውይይት አካሄደ

በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እያተመዘገቡ ያሉ መልካም  ተሞክሮዎችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደ ሚገባ ተገለልጾዋል

ኘሮጀክቱ ባለፉት ሶስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ በርካታ አርሶ አደሮች እንዲሁም ሴቶች እና ወጣቶችን ተጠቃሚ አድርጓል ፡፡

በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ብሔራዊ አስተባባሪ  ዶ/ር ቶማስ ቸርነት ኘሮጀክቱ  በአውሮፓውያኑ 2018 በኦሮሚያ፤ በደቡብ ፤ በአማራ  ፣ቤኒሻንጉል ጉምዝ ፣ጋምቤላ እና ትግራይ ስራ  መጀመሩን እና በአሁን ጊዜም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ሲዳማ ክልልን ጨምሮ በአራቱ የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ላይ የእንስሳት ምርት እና ምርታማነትን ላማሳደግ አርሶ አደሮቹን ከዘርፉ ተጠቃሚ ለማድረግ ኘሮጀክቱ በከፍተኛ ትኩረት ከክልሎች ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን  አስታውሰዋል።

እንደ ዶ/ር ቶማስ ማብራሪያ አሁን ላይ በፕሮጀክቱ ስር  10450 የጋራ ፍላጎት ያላቸው(CIG)  ተደራጅተው ስራ የጀመሩ መሆናቸውን እና ከነዚህ ውስጥ 10333 ወደ ተግባር ገብተዋልበ ፡፡  በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እያተመዘገቡ ያሉ መካም  ተሞክሮዎች ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል  እንደ ሚገባ ገልጸዋል፡፡  ኘሮጀክቱ በአሁን ጊዜ የጀማራቸውን ስራዎች የበለጠ አጠነክሮ እንዳሚቀጥልም ዶ/ር ቶማስ ጨምረው አስረድተዋል ፡፡

እንደ እ.አ.አ በ2018  በ6 ክልሎች  በኦሮሚያ፣ በደቡብ ፣ በአማራ፣ ቤንሻንጉል፣ ጋምቤላ እና ትግራይ በ58 ወረዳዎች ላይ ስራ የጀመረ ሲሆን 10450 የጋራ ፍላጎት የላቸው ሲአይጂዎችን ተደራጅተው ስራ የጀመሩ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 10333 ወደ ተግበር መግባተቸው እና በአሁን ጊዜ 8450 ምርታቸውን  ወደ ገቢያ በመቅረብ ላይ እንደሚገኙ የኘሮጀክቱ አስተባባሪ ገልጸዋል፡፡

እንስሳት እና ዓሣ ዛርፍ ልማት ኘሮጀክት በአገሪቱ የእንስሳት እሴት ሰንስለተ በወተት ፣ በሥጋ ፣ በዶሮ እርባታ እና  በዓሣ ግብርና ላይ እየሰራ እንደሚገኝ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

error: Content is protected !!