Month: December 2022

 በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የመስክ ምልከታ ተካሂደዋል፡፡

በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የመስክ ምልከታ ተካሂደዋል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር በዓለም ባንክ የሚደገፈው እንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት አርሶ አደሩ ከእንስሳት ምርት እና ምርታማነት የምግብ ዋስትናቸውን እያረጋገጡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

በእንስሳት ልማት ዘርፍ በመደራጀት የተሻለ ገቢ ከማግኘት አልፈን ሌሎችንም ተጠቃሚ እያደረግን ነው፡፡

በእንስሳት ልማት ዘርፍ በመደራጀት የተሻለ ገቢ ከማግኘት አልፈን ሌሎችንም ተጠቃሚ እያደረግን ነው፡፡ ታኅሳስ 07/04/2015) ( Lfsdp)በሲዳማ ክልል በአነስተኛ ገቢ ይተዳደሩ የነበሩና ሥራ አጥ ወጣቶች እና ሴቶች በእንስሳት ልማት ተደራጅተው በመሥራት…

የወተት ምርታማነትን የሚያሳድጉ የተሻሻሉ የላም ዝርያዎችን በማዳቀል ለአርሶ አደሩ እያሰራጨ እንደሚገኝ የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ገለጸ።

አዲስ አበባ (LFSDP) ህዳር 28/2015 የወተት ምርታማነትን የሚያሳድጉ የተሻሻሉ የላም ዝርያዎችን በማዳቀል ለአርሶ አደሩ እያሰራጨ እንደሚገኝ የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ገለጸ። የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ኃላፊ…

error: Content is protected !!