Month: March 2023

በአማራ ክልል በእንስሳት እና ዓሣ  ዘርፍ ኘሮጀክት በ15 ወረዳዎች ውስጥ 36,851 ተጠቃሚዎች ዉስጥ 8578 የሚሆኑት ወጣቶች ነቸው ተበለ ፡፡

የክልሉ እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት አስተባባሪ ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ከመጋቢት 6-8/07/15 ዓ.ም በተካሄደው 2014/2015 ዓ.ም የ6 ወር እቅድ አፈጸጸም በቅረቡት የክልሉ ሪፖርት ላይ እንደ ተገለጸው ኘሮጀክቱ ከ2011 ዓ.ም…

12/07/15 ዓ.ም አዲስ አባባ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት እየተመዘገቡ ያሉ ምርጥ ተሞክሮዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ፡፡

ከመጋቢት 6-8/2015 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ሲካሄድ የቆየው የ2015 የ6ወር የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ግምገማ ተካሂዷል፡፡ እንደ አ.እ.እ አቆጣጠር በ2018 በ6 ክልሎች በኦሮሚያ ፣ በአማራ ፣በደቡብ ብ/ብ /ሕ/ክ ፣ ቤንሻንጉል…

error: Content is protected !!