Month: August 2023

በእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ላይ ወጣቶችን ይበልጥ ማሳተፍ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታው ክቡር ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ ተናገሩ ::

(ነሐሴ 11 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ LFSDP) በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ፕሮጀክት የ2015 በጀት አመት 7ኛ ስትሪንግ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በሃዋሳ ከተማ አካሂዷል። በስብሰባውም የ2015 በጀት…

በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ፕሮጀክት የ2015 በጀት አመት 7ኛ ስትሪንግ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በሃዋሳ ከተማ ጀምሯል፡፡

በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ፕሮጀክት የ2015 በጀት አመት 7ኛ ስትሪንግ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በሃዋሳ ከተማ ጀምሯል፡፡ የስብሰባውም ዋና አጀንዳ የ2015 በጀት ዓመት አፈፃጸም እና የ2016 በጀት አመትን…

እንስሳት እና ዓሳ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የወተት ማጓጓዣ መኪናዎችን ርክክብ አደረገ፡፡

ግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት በወተትና የወተት ተዋጽኦዎችን በማቀነባበር እና በመሸጥ ላይ ለተሰማሩ የህብራት ስራ ማህበራትና ዩኒየኖች የወተት ማቀዝቀዣ የተገጠመለት ማጓጓዣ መኪናዎችን ለ 4 ክልሎች ለኦሮሚያ፣ አማራ፣…

በኮንሶ ዞን በዶሮ እርባታ ላይ የተሠማሩ አርሶ አደሮች ተጠቃሚነታቸው በየጊዜው እያደገ መምጣቱን ገለፁ ::

( ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ): በአስደማሚው የአካባቢ ጥበቃ በሆነው የእርከን ሥራቸው ይታወቃሉ፣ኮንሶዎች ። አሁን ግን እነዚህ የኮንሶ አርሶ አደሮች ሌላ ዘርፍ መለያቸው እየሆ መጥቷል፣ የዶሮ እርባታ ልማት…

error: Content is protected !!