Month: September 2023

በአሮሚያ ክልል የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ ፡፡

(አዲስ አበባ 19/09/2023 ዓ.ም LFSDP): የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት በክልሉ ካሉት 23ቱ ኘሮጄክት ወረዳዎች እና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም እና…

በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በወተት  ከብቶች የሥነ- ተዋልዶ ባዮቴክኖሎጂ ዘዴዎች አተገባበር መመሪ ላይ  ውይይት ተካሄደ።

( 5/01/2016 እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ) በግብርና ሚኒስቴር እንስሳት ዓሣ ዘርፍ ልማት ድጋፍ በአገር አቀፍ ደረጃ በወተት ከብቶች የሥነ- ተዋልዶ ባዮቴክኖሎጂ ዘዴዎች አተገባበር መመሪያ ላይ በኦሮሚያ ክልል…

የትግራይ ክልል የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት አስተባባሪዎች  በሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በዘርፉ  የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎችን  ጎበኙ

(አዲስ አበባ : LFSDP SEP, 9/09/2023/)፡ የትግራይ ክልል እርሻ እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ እንዲሁም በክልሉ በአራት ወረዳዎች የሚገኙ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት አስተባባሪዎች ያካተተው እና በግብርና ሚኒስቴር በእንስሳት…

error: Content is protected !!