Month: November 2023

በእንስሳት እና ዓሣ  ዘርፍ  ልማት ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ።  የግብርና ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ግርማ አመንቴ

(ሕዳር 17 ቀን 2016 ዓ/ም): በግብርና ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ የተመራ ልዑክ እና ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ አስተባባሪ ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት…

ከጥቅምት 10-12/ 03/ 2016/ ስከሄድ የነበረ የእንስሳት እነ ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የ6ወር የFPCU እነ የክልሎች አፈጻጸም ግምገማ ተጠነቋል ፡፡

በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት እና World Bank Group እንዲሁም ከክልል ኘሮጀክቶች አስተባባሪዎች ጋር ሲካሄድ የነበረ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የ6ወር የኘሮጀክቱ ስራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠነቋል፡፡…

የነጩ ፈሳሽ ወርቅ  የልማት አርበኛ የ90 ዓመቱ አዛውንት ተሞክሮ በኦሮሚያ!!

(ሕዳር 03 ቀን 2016 ዓ/ም አዲስ አበባ) ፡ አቶ የሱፍ አህመድ ይበላሉ። ነዋሪነታቻው በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሀረርጌ በሐረማያ ወረዳ አወዳይ ነው።እኝህ የ90 ዓመት አዛውንት የ10 ቤተሰብ አስተዳዳር ሲሆኑ ቀደም ሲል…

error: Content is protected !!