በግብርና ሚኒስቴር በዓለም ባንክ ያሚደገፈው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት (LFSDP) ባደረገው ድጋፍ በ11 ሚሊየን ወጪ በተደረገው ዘመናዊ የዶሮ እርባታ መንደር በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ዶሬ ባፈና ቀበሌ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ /08/04 /2017/ LFSDP/
በአሁን ጊዜ 5500 የ8 ቀን ጫጩቶችን ከኢትዮ-ችክን አስገብተው በዘመናዊ የዶሮ እርባታ መንደር ማዕከል ውስጥ ይገኛሉ፡፡ እስከ አሁን ድረስ 49 ሺህ በላይ የሚሆኑ ጫጩቶች አስገብተው ከ45 ቀን በኃላ ለአካባቢ ዶሮ አርቢ…