በታንዛንያ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ሚኒስቴር ዴኤታ የተሰማሩት ልዑካን ቡድን በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ እነ በዙርያ የሚገኙ የተለየዩ ወረዳዎች ጎበኙ፡፡
በግብርና ሚኒስቴር በአለም ባንክ የሚደገፈው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ባለፉት 6 ዓመት በክልሉ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት(LFSDP) የተሰሩ ስራዎች የተለየዩ የኘሮጀክቱ የስራ እንቅስቃሴዎች ዘሬ ተዘዋዉሮ ጎብኝተዋል ፡፡ ጎብኝቱ በኢትዮጵያ እና በተንዛንያ መካከል ያለንን የሁለትዮሽ ግንኙንትን የበለጠ የጠነክራል ተብለው ይተሰበል እንደ LFSDP .COM
የጎብኝቱ ዕደት በፎቶ አውዳ ራዕይ ስታይ እንደሚከተለው ነው ፡