ባለፉት ስድስት ዓመታት የተተገበረው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ገቢያቸውን እንዳሳደገላቸው የሲዳማ ክልል ሀዋሳ ዙርያ ወረዳ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች ገለጹ
(ኀዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም.አዲስ አበባ:እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት (LFSDP): ባለፉት ስድስት ዓመታት የተተገበረው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ገቢያቸውን እንዳሳደገላቸው የሲዳማ ክልል ሀዋሳ ዙርያ ወረዳ የፕሮጀክቱ…