የግብርና ዘርፍን ይደግፋል የተበለው የ10 ዓመት የዓሳ ሀብት ልማት እስትራቴጅ ኘለን ሰነድ ላይ በአደማ ከተማ ካባለድርሻዎች አካላትጋር ውይይት ተደርጎ ሰነዱ ጸድቋዋል ። አዳማ 7/08/2016 ዓ.ም / LFSDP/.
ግብርና ሚኒስቴር በአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ አማካይነት የአገሪቱን የ10 ዓመታት (2014 እስክ 2034 እ ኤ አ) የዓሣ ሀብት ልማት ማስተር ፕላን በአገር ውስጥ በመስኩ ከፍተኛ እውቀት ያላቸውን ባለሙያዎች ያካተተ…