Author: gashaw debela

በእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ላይ ወጣቶችን ይበልጥ ማሳተፍ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታው ክቡር ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ ተናገሩ ::

(ነሐሴ 11 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ LFSDP) በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ፕሮጀክት የ2015 በጀት አመት 7ኛ ስትሪንግ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በሃዋሳ ከተማ አካሂዷል። በስብሰባውም የ2015 በጀት…

በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ፕሮጀክት የ2015 በጀት አመት 7ኛ ስትሪንግ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በሃዋሳ ከተማ ጀምሯል፡፡

በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ፕሮጀክት የ2015 በጀት አመት 7ኛ ስትሪንግ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በሃዋሳ ከተማ ጀምሯል፡፡ የስብሰባውም ዋና አጀንዳ የ2015 በጀት ዓመት አፈፃጸም እና የ2016 በጀት አመትን…

እንስሳት እና ዓሳ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የወተት ማጓጓዣ መኪናዎችን ርክክብ አደረገ፡፡

ግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት በወተትና የወተት ተዋጽኦዎችን በማቀነባበር እና በመሸጥ ላይ ለተሰማሩ የህብራት ስራ ማህበራትና ዩኒየኖች የወተት ማቀዝቀዣ የተገጠመለት ማጓጓዣ መኪናዎችን ለ 4 ክልሎች ለኦሮሚያ፣ አማራ፣…

በኮንሶ ዞን በዶሮ እርባታ ላይ የተሠማሩ አርሶ አደሮች ተጠቃሚነታቸው በየጊዜው እያደገ መምጣቱን ገለፁ ::

( ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ): በአስደማሚው የአካባቢ ጥበቃ በሆነው የእርከን ሥራቸው ይታወቃሉ፣ኮንሶዎች ። አሁን ግን እነዚህ የኮንሶ አርሶ አደሮች ሌላ ዘርፍ መለያቸው እየሆ መጥቷል፣ የዶሮ እርባታ ልማት…

የአርባ ምንጭ አሳ  ጫጩት ብዜት ማዕከል በጋሞ ዞን  የሚገኙ የኅብረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው

(ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ፡አዲስ አበባ)፡ የአርባ ምንጭ ዓሳ ጫጩት ብዜት ማዕከል በጋሞ ዞን የሚገኙ የኅብረሰብ ክፍሎችን በአሳ ምርት ተጠቃሚ እያደረገ ነው። ይህ ማዕከል የአሳ ሀብትን ከሀይቆች ወደ አርሶ…

በኢትዮጵያ ከሚገኙት120 የዓሣ ዝርያዎች ውስጥ 107ቱ የሚገኙት በጋምቤላ ክልል መሆኑ ተገለጸ፡፡

የአልዌሮ ግድብ እና ሌሎች ውሃማ አካላትን በመጠቀም በተከናወነ ሥራ በዓሣ ልማት ዘርፍ የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የጋምቤላ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ (ግንቦት 07 ቀን 2015 ዓ.ም…

በኢትዮጵያ ከሚገኙት120 የዓሣ ዝርያዎች ውስጥ 107ቱ የሚገኙት በጋምቤላ ክልል መሆኑ ተገለጸ፡

የአልዌሮ ግድብ እና ሌሎች ውሃማ አካላትን በመጠቀም በተከናወነ ሥራ በዓሣ ልማት ዘርፍ የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የጋምቤላ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ:: (ግንቦት 07 ቀን 2015 ዓ.ም…

በአማራ ክልል በእንስሳት እና ዓሣ  ዘርፍ ኘሮጀክት በ15 ወረዳዎች ውስጥ 36,851 ተጠቃሚዎች ዉስጥ 8578 የሚሆኑት ወጣቶች ነቸው ተበለ ፡፡

የክልሉ እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት አስተባባሪ ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ከመጋቢት 6-8/07/15 ዓ.ም በተካሄደው 2014/2015 ዓ.ም የ6 ወር እቅድ አፈጸጸም በቅረቡት የክልሉ ሪፖርት ላይ እንደ ተገለጸው ኘሮጀክቱ ከ2011 ዓ.ም…

12/07/15 ዓ.ም አዲስ አባባ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት እየተመዘገቡ ያሉ ምርጥ ተሞክሮዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ፡፡

ከመጋቢት 6-8/2015 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ሲካሄድ የቆየው የ2015 የ6ወር የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ግምገማ ተካሂዷል፡፡ እንደ አ.እ.እ አቆጣጠር በ2018 በ6 ክልሎች በኦሮሚያ ፣ በአማራ ፣በደቡብ ብ/ብ /ሕ/ክ ፣ ቤንሻንጉል…

error: Content is protected !!