በሰብል ምርታማነት ላይ እየተመዘገበ ያለውን ስኬት በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ዘርፉ ለማስቀጠል እየተሰራ ነው – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ (LFSDP) 2/ 06/2015 በሰብል ምርታማነት እየተመዘገበ ያለውን ስኬት በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ለማስቀጠል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ የእንስሳት…
አዲስ አበባ (LFSDP) 2/ 06/2015 በሰብል ምርታማነት እየተመዘገበ ያለውን ስኬት በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ለማስቀጠል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ የእንስሳት…
በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የመስክ ምልከታ ተካሂደዋል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር በዓለም ባንክ የሚደገፈው እንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት አርሶ አደሩ ከእንስሳት ምርት እና ምርታማነት የምግብ ዋስትናቸውን እያረጋገጡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
በእንስሳት ልማት ዘርፍ በመደራጀት የተሻለ ገቢ ከማግኘት አልፈን ሌሎችንም ተጠቃሚ እያደረግን ነው፡፡ ታኅሳስ 07/04/2015) ( Lfsdp)በሲዳማ ክልል በአነስተኛ ገቢ ይተዳደሩ የነበሩና ሥራ አጥ ወጣቶች እና ሴቶች በእንስሳት ልማት ተደራጅተው በመሥራት…
አዲስ አበባ (LFSDP) ህዳር 28/2015 የወተት ምርታማነትን የሚያሳድጉ የተሻሻሉ የላም ዝርያዎችን በማዳቀል ለአርሶ አደሩ እያሰራጨ እንደሚገኝ የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ገለጸ። የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ኃላፊ…
የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የ2014 እቅድ አፈፃፀም እና በ2015 ዕቅድ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት ማካሄዱ ተገልጿል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት በ2014 የዕቅድ አፈፃፀም እና…
ሰሞኑን በክልሉ በባህር ዳር ዙሪያና አካባቢ በሚገኙት ወረዳዎች በእንሰሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን የመስክ ምልከታ ተደርገዋል የአማራ ክልል የእንሰሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ሙሉቀን ዘሪሁን…
በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ምርት እና ምርታማናትን ለማሰደግ የባለድርሻዎች ሚና የጎላ ድርሻ እንደለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እየተመዘገቡ ያሉ መልካም ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደ ሚገባ…
ግብርና ሚኒስቴር ከሁሉም ክልሎች ከተውጣጡ ከባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር ደስታ መሰል የበጎች እና ፍየሎች በሽታ /pesti des petites Ruminates /PPR/ ስርጭት እና ቁጥጥር ግምገማ በአዳማ ከተማ ለሶስት ቀናት ከ4-6…
በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ከሚያከናውናቸው ከ4ቱ የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ውስጥ ባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ ከወተት ምርት 2.2 ሚሊዮን ትርፍ ማግኘተቻው ተገለጸ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ…
አርሶአደሩ እንስሳትን በማድለብ ከዘርፉ የሚያገኘውን ጥቅም ይበልጥ ማሳደግ እንደሚችል ተገለፀ ፡፡ አዳማ(18/ 06/ 2014 /ዓ.ም)_ የእንስሳት ምርት እና ምርታማነትን ለማሻሻል ል አርሶ አደሩ ባለችው ማሳ ለይ እንስሳትን አስሮ በዘመናዊ አሰራር…