እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የ 2015 ዓ.ም የ 9 ወር የስራ የእቅድ አፋጸጸም
በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ምርት እና ምርታማናትን ለማሰደግ የባለድርሻዎች ሚና የጎላ ድርሻ እንደለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እየተመዘገቡ ያሉ መልካም ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደ ሚገባ…
በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ምርት እና ምርታማናትን ለማሰደግ የባለድርሻዎች ሚና የጎላ ድርሻ እንደለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እየተመዘገቡ ያሉ መልካም ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደ ሚገባ…
ግብርና ሚኒስቴር ከሁሉም ክልሎች ከተውጣጡ ከባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወር ደስታ መሰል የበጎች እና ፍየሎች በሽታ /pesti des petites Ruminates /PPR/ ስርጭት እና ቁጥጥር ግምገማ በአዳማ ከተማ ለሶስት ቀናት ከ4-6…
በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ከሚያከናውናቸው ከ4ቱ የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ውስጥ ባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ ከወተት ምርት 2.2 ሚሊዮን ትርፍ ማግኘተቻው ተገለጸ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ…
አርሶአደሩ እንስሳትን በማድለብ ከዘርፉ የሚያገኘውን ጥቅም ይበልጥ ማሳደግ እንደሚችል ተገለፀ ፡፡ አዳማ(18/ 06/ 2014 /ዓ.ም)_ የእንስሳት ምርት እና ምርታማነትን ለማሻሻል ል አርሶ አደሩ ባለችው ማሳ ለይ እንስሳትን አስሮ በዘመናዊ አሰራር…
በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እየተመዘገቡ ያሉ መልካም ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደ ሚገባ ተገለፀ :: የካቲት(9/06/2014ዓ/ም:አዲስ አበባ – በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት የሦስት…
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ የሐሮሚያ ወረዳ በእንስሳት እርባታ ላይ በጋራ ፍላጎት የተደረጁ አርሶአደሮች እና ወጣቶች ከእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ኘሮጀክት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን የወረዳው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ…
በኦሮሚያ ክልል ከትልልቅ የውሃ አከላት እና ኩሬዎች የዓሣ ምርት እና ምርታማናት እየጨማረ መምጣቱ ተገለጸ ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ ዞን በአዳማ ወረዳ በቆቃ ግድብ በዓመት 1194 ቶን የዓሳ ምርት እንደ…
በምስራቅ ሸዋ ዞን የአዳማ ወረዳ የወንጅ ኩሩፍቱ ቀበሌ የሚኖሩት የአብድ ጉድና የጋራ ፍላጎት የተደራጁ አርሶ አደሮች ከእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ…
በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ሮቤ ወረዳ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የተደራጁ አርሶ አደሮች ከእንስሳት ምርት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን አስተዋቁ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት በኩል በተደረገላቸው…
የምዕራብ ሐራርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ በእንስሳት ልማት ዘርፍ ላይ በጋራ ፍለጎት የተደረጁ ወጣቶች ተጠቀሚ መሆን መቻለቸውን ገለጹ ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሀረርጌ ዞን በጡሎ ወረዳ ከ1200 በላይ ሥራ አጥ ወጣቶችን…