Author: gashaw debela

የተፈጥሮ ውሃ አካላት እና ሰው ሰራሽ የውሃ አካላትን በመጠቀም የዓሣ ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ እየተሰረ መሆኑን የደቡብ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት( LFSDP) ተናገረ፡፡

ሀዋሳ / ደቡብ ክልል (27/02/14 ዓ.ም) በደቡብ ክልል ክልሉ የዓሣ ምርት እድገት ላይ በትኩረት እየተሰረ መሆኑን የክልሉ የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት/LFSDP/ አስተባባሪ አስተዋቁ ፡፡ የኘሮጄክቱ አስተባባሪ አቶ…

ግብርና ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን   ድርቅ ላጋጠማቸው አስራ አንድ ወረዳዎች  18ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የእንስሳት መኖ   ድጋፍ አደረገ ፡፡

(ጥቅምት 13 ቀን 2014 ዓ/ም) በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት በኦሮሚያ ክልል በቦራና ዞን በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ተደረገበት የእንስሳት መኖ በመግዛት ለኦሮሚያ…

በዓሣ ዘርፍ ልማት እና በአካባቢ እና ማህበራዊ ደህንነት ላይ የሚያተኩር የአሰልጠኞች ስልጠና ተሰጠ ፡፡

በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በዓሣ ሀብት ልማት፤ በአካባቢ እና ማህበራዊ ደህንነት…

የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የ2013 በጀት ዓመት የፕሮጀክቱን አጠቃላይ አፈፃፀም እና የ2014 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡

የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት የ2013 በጀት ዓመት የፕሮጀክቱን አጠቃላይ አፈፃፀም እና የ2014 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት (LFSDP) ከመስከረም…

የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ውይይት አካሂደዋል፡፡

በግብርና ሚኒስቴር የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ከእንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት (LFSDP) ጋር በመተባበር የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ…

error: Content is protected !!