ከጥቅምት 10-12/ 03/ 2016/ ስከሄድ የነበረ የእንስሳት እነ ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የ6ወር የFPCU እነ የክልሎች አፈጻጸም ግምገማ ተጠነቋል ፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት እና World Bank Group እንዲሁም ከክልል ኘሮጀክቶች አስተባባሪዎች ጋር ሲካሄድ የነበረ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የ6ወር የኘሮጀክቱ ስራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠነቋል፡፡…