Category: News

በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እየተመዘገቡ ያሉ መልካም ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል  እንደ ሚገባ ተገለፀ

በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ላይ እየተመዘገቡ ያሉ መልካም ውጤቶችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደ ሚገባ ተገለፀ :: የካቲት(9/06/2014ዓ/ም:አዲስ አበባ – በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጄክት የሦስት…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሐሮሚያ ወረዳ 4159 አርሶአደሮች ከእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን አስተዋቁ

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ የሐሮሚያ ወረዳ በእንስሳት እርባታ ላይ በጋራ ፍላጎት የተደረጁ አርሶአደሮች እና ወጣቶች ከእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ኘሮጀክት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን የወረዳው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ…

በኦሮሚያ ክልል ከትልልቅ የውሃ አከላት እና ኩሬዎች የዓሣ ምርት እና ምርታማናት እየጨማረ መምጣቱ ተገለጸ ፡፡

በኦሮሚያ ክልል ከትልልቅ የውሃ አከላት እና ኩሬዎች የዓሣ ምርት እና ምርታማናት እየጨማረ መምጣቱ ተገለጸ ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ ዞን በአዳማ ወረዳ በቆቃ ግድብ በዓመት 1194 ቶን የዓሳ ምርት እንደ…

መስኖ ግብርና በተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እንደሚቻል ተገለጸ፡፡

በምስራቅ ሸዋ ዞን የአዳማ ወረዳ የወንጅ ኩሩፍቱ ቀበሌ የሚኖሩት የአብድ ጉድና የጋራ ፍላጎት የተደራጁ አርሶ አደሮች ከእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ…

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ሮቤ ወረዳ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የተደራጁ አርሶ አደሮች ከእንስሳት ምርት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን አስተዋቁ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ሮቤ ወረዳ በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የተደራጁ አርሶ አደሮች ከእንስሳት ምርት ተጠቃሚ መሆን መቻላቸውን አስተዋቁ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት በኩል በተደረገላቸው…

የምዕራብ ሐራርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ በእንስሳት ልማት ዘርፍ ላይ በጋራ ፍለጎት የተደረጁ ወጣቶች ተጠቀሚ መሆን መቻለቸውን ገለጹ ፡፡

የምዕራብ ሐራርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ በእንስሳት ልማት ዘርፍ ላይ በጋራ ፍለጎት የተደረጁ ወጣቶች ተጠቀሚ መሆን መቻለቸውን ገለጹ ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሀረርጌ ዞን በጡሎ ወረዳ ከ1200 በላይ ሥራ አጥ ወጣቶችን…

የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ውይይት አካሂደዋል፡፡

በግብርና ሚኒስቴር የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ከእንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት (LFSDP) ጋር በመተባበር የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ…

ብሔራዊ ደስታ መሰል የበጎች እና ፍየሎች በሽታ (paste des petites ruminates-PPR) ማጥፋት ኘሮግራም አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት የምክክር መድረክ ተከሂዷል ፡፡

ብሔራዊ ደስታ መሰል የበጎች እና ፍየሎች በሽታ (paste des petites ruminates-PPR) ማጥፋት ኘሮግራም አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት የምክክር መድረክ ተከሂዷል ፡፡ በየዓመቱ 30 ሚሊዮን ያህል በበጎች እና ፍየሎች በሽታው…

በወተት ልማት ሴክተር ላይ የሚታዩትን ችግሮች በመቅረፍ የባለድርሻ አካላት ሚና የጎላ ድርሻ መኖሩን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ LFSDP staff news

በወተት ልማት ሴክተር ላይ የሚታዩትን ችግሮች በመቅረፍ የባለድርሻ አካላት ሚና የጎላ ድርሻ መኖሩን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር ውስጥ የሚገኘውና በአለም ባንክ የሚደገፈው የእንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት (LFSDP) ብሄራዊ…

ግብርና ሚኒስቴር እንደ ስንዴ ሰብል ምርት በተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያ ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አስተዋወቀ፡፡

LFSDP PROJECT ግብርና ሚኒስቴር እንደ ስንዴ ሰብል ምርት በተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያ ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አስተዋወቀ፡፡ የቦራና ዝርያ ያለቸው በቅርቡ ግብርና ሚኒስቴር የስገበቸው ግደሮች በከፍል ሰሞኑን 2 መቶ የሚሆኑ የቦረና…

error: Content is protected !!