በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ባለፉት ሶስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከአራቱ የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ከወተት ምርት እና ምርታማናት የተገኛ ውጤት የተሸላ መሆኑን ተገለጸ፡፡
በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ከሚያከናውናቸው ከ4ቱ የእንስሳት እሴት ሰንሰለት ውስጥ ባለፉት 3 ዓመታት ውስጥ ከወተት ምርት 2.2 ሚሊዮን ትርፍ ማግኘተቻው ተገለጸ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ…