‘የዓሣ ግብርና ምርታማነትን የሚጨምሩ ቴክኖሎጂዎችን እና ሳይንሳዊ እውቀቶችን የማሥፋት ሥራ እያከናወንኩ ነው።”የብሔራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ ሕይወት ምርምር ማዕከል

(መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ;LFSDP)፡ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ በዶ/ር ዮሃንስ ግርማ የተመራ ልዑካን ቡድን ሰበታ በሚገኘው የብሔራዊ ዓሣና የውኃ ውስጥ…

በሰብል ተረፈ ምርት አያያዝና አጠቃቀሚ ዙርያ በአማራ ክልል ከ6 ዞኖች ለተውጣጡ ባለሞያዎች የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ።

(መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም :አዲስ አበባ LFSDP )፡ በግብርና ሚኒስቴር በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ( LFSDP ) በተደረገው የገንዘብ ድጋፍ በሰብል ተረፈ ምርት አያያዝና አጠቃቀም ዙሪያ በአማራ…

ለእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት(LFSDP) ላይ ከፍተኛ ዓሻራ ላሳረፉት እና ለ23 ዓመታት በግብርና ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ባለሞያነት ላገለገሉት  አቶ አሳዬ  ለገሰ የክብር ሽኝት ተደረገላቸው።

የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. LFSDP /9-03/2024 )፡ የግብርና ሚኒስቴር ለእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት(LFSDP ) ላይ ከፍተኛ ዓሻራ ላሳረፉት እና ለ23 ዓመታት በግብርና ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ባለሞያነት ላገለገሉት…

error: Content is protected !!