The ATI in collaboration with MoA, including LFSDP, organized a ToT training workshop on the newly developed Livestock and fisheries extension strategy to regional extension experts
The ATI in collaboration with MoA, including LFSDP, organized ToT training workshop on the newly developed Livestock and fisheries extension strategy to regional extension experts Livestock is an integral component…
“በወተት ማቀነባበሪያ የተደራጁ ማህበራት ተጠቃሚነታቸውን እያሳደጉ ነው፡፡”
(ታኀሣሥ 27 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ)፡ በእንስሳት እና ዓሣ ልማት ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት (LFSDP) በወተት ማቀነባበር ሥራ ላይ የተደራጁ የህብራት ሥራ ማህበራት ተጠቃሚነታቸውን እያሳደጉ መምጣታቸውን የሲዳማ ክልል የእንስሳት እና…
ባለፉት አምስት ዓመታት የተተገበረው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉ ተገለጸ
(ታህሳስ 08 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (LFSDP)፡ ባለፉት አምስት ዓመታት የተተገበረው የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉ ተገለጸ። በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና…
በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ። የግብርና ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ግርማ አመንቴ
(ሕዳር 17 ቀን 2016 ዓ/ም): በግብርና ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ግርማ አመንቴ የተመራ ልዑክ እና ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ አስተባባሪ ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት…
ከጥቅምት 10-12/ 03/ 2016/ ስከሄድ የነበረ የእንስሳት እነ ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የ6ወር የFPCU እነ የክልሎች አፈጻጸም ግምገማ ተጠነቋል ፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት እና World Bank Group እንዲሁም ከክልል ኘሮጀክቶች አስተባባሪዎች ጋር ሲካሄድ የነበረ የእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት የ6ወር የኘሮጀክቱ ስራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠነቋል፡፡…
የምሥራቅ ሐረሪጌ ኮምቦልቻ ወረዳ የወተት ልማት አርበኞች
( ሕዳር 03 ቀን 2016 ዓ/ም አዲስ አበባ)፡ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት በምስራቅ ሐረሪጌ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ አንድ ልዩ ትኩረት የሚስብ የሴቶች ማህበር ይገኛል። ይህ ማሕበር በእንስሳት እና ዓሣ ዘርፍ…
የነጩ ፈሳሽ ወርቅ የልማት አርበኛ የ90 ዓመቱ አዛውንት ተሞክሮ በኦሮሚያ!!
(ሕዳር 03 ቀን 2016 ዓ/ም አዲስ አበባ) ፡ አቶ የሱፍ አህመድ ይበላሉ። ነዋሪነታቻው በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሀረርጌ በሐረማያ ወረዳ አወዳይ ነው።እኝህ የ90 ዓመት አዛውንት የ10 ቤተሰብ አስተዳዳር ሲሆኑ ቀደም ሲል…