Lfsdp 2013 FY Annual performance review meeting September 21-23 2012 at DebreBerhane
Ministry of Agriculture, Livestock and Fishery Sector Development Project annual Performance Review Meeting is underway at Debreberhane town as of today September 21 ,2021 and stay for three days. Specialists…
Development Objective
The Development Objective of the project ( PDO) is to increase productivity and commercialization of production of producers and processors in selected value chains, strengthen service delivery system in the…
Strengthening National institutions and programs
2.1 Human Resources and organizational Capacity Development 2.2 Policy , planning and Coordination 2.3 Sustainable Animals Health , Extension and Advisory Services 2.4 Development of Strategic National programs 2.5 Contingent…
የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ውይይት አካሂደዋል፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ከእንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት (LFSDP) ጋር በመተባበር የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ…
ብሔራዊ ደስታ መሰል የበጎች እና ፍየሎች በሽታ (paste des petites ruminates-PPR) ማጥፋት ኘሮግራም አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት የምክክር መድረክ ተከሂዷል ፡፡
ብሔራዊ ደስታ መሰል የበጎች እና ፍየሎች በሽታ (paste des petites ruminates-PPR) ማጥፋት ኘሮግራም አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት የምክክር መድረክ ተከሂዷል ፡፡ በየዓመቱ 30 ሚሊዮን ያህል በበጎች እና ፍየሎች በሽታው…
በወተት ልማት ሴክተር ላይ የሚታዩትን ችግሮች በመቅረፍ የባለድርሻ አካላት ሚና የጎላ ድርሻ መኖሩን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ LFSDP staff news
በወተት ልማት ሴክተር ላይ የሚታዩትን ችግሮች በመቅረፍ የባለድርሻ አካላት ሚና የጎላ ድርሻ መኖሩን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር ውስጥ የሚገኘውና በአለም ባንክ የሚደገፈው የእንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት (LFSDP) ብሄራዊ…
ግብርና ሚኒስቴር እንደ ስንዴ ሰብል ምርት በተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያ ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አስተዋወቀ፡፡
LFSDP PROJECT ግብርና ሚኒስቴር እንደ ስንዴ ሰብል ምርት በተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያ ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አስተዋወቀ፡፡ የቦራና ዝርያ ያለቸው በቅርቡ ግብርና ሚኒስቴር የስገበቸው ግደሮች በከፍል ሰሞኑን 2 መቶ የሚሆኑ የቦረና…
አርሶ አደሮች በተሻሻለ የበግ ዝርያ እርባታ ተጠቃሚ መሆናቸውን ገለጹ፡፡
አርሶ አደሮች በተሻሻለ የበግ ዝርያ እርባታ ተጠቃሚ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ በደቡብ ክልል በእንስሳት ሀብት ዘርፍ በማህበረሰብ ደረጃ ተደራጅተው ላሉ አርሶ አደሮች በእንስሳት እርባታ ስራ አሳታፊ እና ተጠቃሚ የማድረግ ስራዎች እየተሰሩ ነው፡፡…
የቦንጋ ግብርና ምርምር በእንስሳት ሃብት ልማት ዙሪያ እየሰራቸው ያሉ ስራዎች ይበልጥ ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለፀ።
የቦንጋ ግብርና ምርምር በእንስሳት ሃብት ልማት ዙሪያ እየሰራቸው ያሉ ስራዎች ይበልጥ ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለፀ። ግንቦት 9 – 2013 ዓ/ም – ሰሞኑን የግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ዘርፍ ልማት…
በደቡብ ብ/ብ/ህ ክልል በጋራ ፍላጎት ቡድን የተደረጁ እማወራ እና አባወራ አርሶአዳሮች ከእንስሳት ልማት ዘርፍ ተጠቃሚ ሆኑ፡፡
በደቡብ ብ/ብ/ህ ክልል በጋራ ፍላጎት ቡድን የተደረጁ እማወራ እና አባወራ አርሶአዳሮች ከእንስሳት ልማት ዘርፍ ተጠቃሚ ሆኑ፡፡ ———————————————————————————————- በዓለም ባንክ ድጋፍ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ዘርፍ ልማት ኘሮጀክት/LFSDP/ በእንስሳት…